ሰላም ወገኖቻችን: የአማራ ፋኖ በጎንደር በሚንቀሳቀስባቸው አካባቢዎች በጦርነቱ ምክንያት መስዋዕትነት ለሚከፍለውና ለተጎዳው ወገናችን የሚደረገው የድጋፍ (ገንዘብ) ማሰባሰብ ፕሮግራም ቅዳሜ April 20, 2024 1PM EST ላይ በዙም ይካሄዳል።
ስለሆነም በማህበራዊ ግንኙነታችን የምናውቃቸውን ሰዎች በመጋበዝ ጭምር በፕሮግራሙ ተገኝታችሁ ትሳተፉ ዘንድ ከአክብሮት ጋር በአማራ ህዝብ ስም እንጠይቃለን።
Join Zoom Meeting
https://us06web.zoom.us/j/83915253715?pwd=Ba2TrSpmcbvaNOAcKbazbz6d1NYK7S.1
Meeting ID: 839 1525 3715
Passcode: 828237
One tap mobile
+12532158782,,83915253715#,,,,*828237# US (Tacoma)
+12532050468,,83915253715#,,,,*828237# US
Find your local number: https://us06web.zoom.us/u/kd8rUGJE0q
ማናቸውም አይነት ጥያቄ ካለዎ በሚቀጥለው ስልክ ቁጥር ያግኙን +1 (202) 509-1952
ቀላል የድጋፍ ማስገቢያ መንገዶች፡
Zelle = +1 202 509 1952
Cash App = $janwafig
Paypal = janwafig10@gmail.com